የሐረሪ ሕዝብ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ም/ቤት ስራ ከጀመረበት ከጳጉሜ 6 ቀን 1997 ዓ.ም
ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 1998 ም ድረስ ያወጣቸዉ አዋጆችና ደንቦች
 
All attached documents are in Adobe PDF format
 

•ህገ መንግስት በስራ ላይ መዋሉን ለማሳወቅ የወጣ አዋጅ

•የሐረሪ ነጋሪት ጋዜጣ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 1/1998 ዓ/ም


•ፍርድ ቤቶችና ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 3/1988 ዓ/ም

•ኦዲት ጽ/ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 4/1988

•አርማ አዋጅ ቁጥር 5/1988

•የሐረሪ ጉዳኤ የህግ አወጣጥ ስነ-ስርአት አዋጅ ቁጥር 6/1988

•የቀበሌዎች አስተዳደርን ለማጠናከር የወጣ ደንብ ቁጥር 1/1990 ዓ/ም

•የሐረሪ ከተማ ማዘጋጃ ቤትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 7/1988 ም

•ፍርድ ቤቶችና ዳኞች አሰተዳደር ጉባኤ መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 3/1988ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 8/1990 ዓ/ም

•ፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 9/1988 ዓ/ም

•የንግድ ማዝገባና ፈቃድ አዋጅ ቁጥር 10/1988 ዓ/ም

•ለ 1991 በጀት አመት ስራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 11/1991

•የሐረሪ ቋንቋ አንዳሚን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 12/1991 ዓ/ም

•የወጪ ማስታወቂያ በክልሉ ቋንቋ እንዲጻፍ ለማድረግ የወጣ አዋጅ ቁጥር 13/1991 ዓ/ም

•በሐረሪ ቋንቋ የሚታተሙ ጽሁፎች የካሴት ክሮችና የቪዲዮ ሴቶችና በባህልና በእስፖርት ቢሮ ለማኖር የወጣ አዋጅ ቁጥር 14/1991 ዓ/ም

•ዉሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 15/1991


•የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 16/1991 ዓ/ም

•የፍርድ ቤቶችና የዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 17/1991 ዓ/ም

•የንግድ ምዝገባና ፍቃድ ደንብ ቁጥረ 2/1991 ዓ/ም

•የሐረሪ ቋንቋ ፊደልና አፃፃፍ ስርዓት ወጥ ለማድረግ የወጣ አዋጅ 18/1991 ዓ/ም

•የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የፋይናንስ አስተዳደር ደንብ ቁጥር 3/1993 ዓ/ም

•ለ1993 በጀት አመት ስራዎች የታወጀ አዋጅ ቁጥር 23/1992 ዓ/ም

•ዉሃ ፍሳሽ አገልግሎት ባለስልጣን  ሃ ታሪፍ ማሻሻያ የክልሉ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ደንብ ቁጥር 4/1993 ዓ/ም

•ኢንቭስትመንት ጽ/ቤት እንደገና ለማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 25/1993 ዓ/ም

•ፍሳሽ አገልግሎት ባለስልጣን መቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 15/1991 እና ማሻሻያ  አዋጅ ቁጥር  22/1992 በድጋሚ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 26/1993 ዓ/ም


•የሚሊሺያ ጽ/ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 27/1992 ዓ/ም

•ዉሃ ፍሳሽ አገልግሎት ባለስልጣን ቦርድ አባላት አበል ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር 5/1994 ዓ/ም


•የግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ ማቋቋሚያ ቁጥር 6/1994 ዓ/ም

•1994 የበጀት አመት ስራዎች የታወጀ አዋጅ ቁጥር 28/1994 ዓ/ም

•የሴክተር መስሪያ ቤቶችና ከህዝባዊ ድርጅቶች ጋር በተደረ  የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 29/1994 ዓ/ም

•የህገ-ወጥ ግንባታን የሚቆጣጠርና የሚከታተል ግበረ ሐይል ለማቋቋም ተግባርና ኃላፊነቱ ለመወሰን የወጣ ደንብ ቁጥር 7/1994 ዓ/ም


•ለ1995 በጀት አመት ስረዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 31/1996 ዓ/ም

 

•ለ1995 በጀት አመት ስረዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 32/1996 ዓ/ም

•በሐርሪ ከተማ ለተከሰ የዉሃ ችግር ማቃለያ የታወጀ የተጨማሪ የበጀት አዋጅ ቁጥር 33/1996 ዓ/ም

•የሰራተኞች አዋጅ ቁጥር 34/1996 ዓ/ም


•የህብረት ስራ ማደራጃና ማስፈጸሚያ ጽ/ቤት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 35/1996 ዓ/ም

•የኤች አይ ቪ/ኤድስ/ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 37/1996 ዓ/ም

•የአስፈጻሚ  ላትን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 2/1988ን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 36/1996 ዓ/ም

•ፖሊስ ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 38/1996 ዓ/ም

•ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 39/1996 ዓ/ም

•የጸጥታ ምክር ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 40/1996 ዓ/ም

•የገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 41/1996 ዓ/ም /            

•የተርን ኦቨርን ታክስ ላማስከፈል የወጣ አዋጅ ቁጥር 42/1996 ዓ/ም

•ለ1996 የበጀት ዓመት የዓለም ባንክ ለቡና ሲክተር ልማት ፕሮግራም ማሰፈጸሚያ የታወጀ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ቁጥር 43/1996 ዓ/ም

•የቀበሌዋችን አስተዳደር ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 44/1996 ዓ/ም

•ለ1997 በጀት አመት ስረዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ቁጥር 45/1996 ዓ/ም

•ህገ-መንግስትን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ቁጥር 46/1996 ዓ/ም

•አስፈጻሚ  አካላትን አደረጃጀት ለማሻሻልና ስልጣንና ተግባራ ን ለመወሰን የወጣ አዋጅ ቁጥር 47/1997 ዓ/ም

•ፕሬዘዳንት ጽ/ቤትን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 48/1997 ዓ/ም

•መስተዳደር ምክር ቤት  ስጥ ደንብ ቁጥር 9/1997 ዓ/ም

•የታሪካዊ  ጀጎል ተንቀሳቃሽ የማይንቀሳቀስና ቅርስ ተንከባካቢ ባለአደራ ጽ/ቤት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 21/1997 ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 50/1997 ዓ/ም

•ህገ-መንግስት ለ 1998 በጀት አመት ስራዎች የታወጀ አዋጅ ቁጥር 51/1998 ዓ/ም

•የዐቃቢያን ህግ መተዳደሪያ ደንብ ቁጥር 52/1998 ዓ/ም

•የአሰራር እና የአባላት ስነ-ምግባር መወሰኛ አዋጅ ቁጥር 53/1998 ዓ/ም

•የፊደራል መንግስት ለደመወዝ ጭማሪ የተመደን የበጀት ድጎማ በመደበኛ ተጨማሪ በጀት የታወጀ አዋጅ ቁጥር 54

•የዋና ኦዲተር መ/ቤትን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 55/1998 ዓ/ም

•የገጠር መሬት አስተዳደርን አጠቃቀም የክልል ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 11/1998 ዓ/ም


•ለሕዝብ ጥቅም ሲባል በሚለቀቅበት መሬት ለሰፈሩ ንብረት ሳ ለመክፍል የወጣ የሐረሪ ህ/ብ/ክ/ም/ቤት ደንብ ቁጥር 12/1998 ዓ/ም

•የፖሊስ ኮሚሺን አባላት መተዳደሪ ደንብ ቁጥር 13/1998 ዓ/ም

•የማረሚያ ቤት ኮሚሺን አባላት መተዳደሪ ደንብ ቁጥር 14/1998 ዓ/ም
 
 
Copyright ©, Harari People Regional State Council
Designed & Developed by : AFRICOM Technologies , 2007